bogale ayele

Books

መደመር እና ሌሎች 100 ሳይንሳዊ እይታዎች እና ወጎች
Price: $2.90 USD. Words: 47,740. Language: English. Published: September 22, 2020 . Categories: Essay » Technology
መጽሐፉ ኮምፒውተር ሳይንስ ችግሮችን የሚፈታበትን መንገድ ሞዴል በማድረግ የማህበራዊ እና የአስተዳደር ችግሮቻችንን ልንፈታበት እንችላለን ከሚል የተጻፈ ነው፡፡ መጣጥፎቹ በጣም አጫጭሮች እና እንደ ተረት በዚያው የሚያልቁ ናቸው።የአንዳንድ ሰዎች የተቀነጫጨቡ ማንነቶች ጭምር በመፅሐፉ ቀርበውበታል። እነኝህ ማንነቶች መፅሐፉን የበለጠ አዝናኝ ያደርገዋል ከሚል የቀረቡ ናቸው። በመፅሐፉ በጥቅሉ በተለየ ሁኔታ ማሰብ እና መዝናናትን ታሳቢ አድርጎ የተፃፈ ነው፡፡
የሰጎን መፍተሔ እና ሌሎች 100 ሳይንሳዊ እይታዎች እና ወጎች
You set the price! Words: 47,080. Language: Amharic. Published: September 7, 2020 . Categories: Nonfiction » Entertainment » History & Criticism
መጽሐፉ ባብዛኛዉ የኮምፒውተር ሳይንስ ሃሳቦችን ይዞ ሊገኝ ይችላል። ሆኖም የመጨረሻ ግቡ ማህበራዊ ህይወታችንን እንድንፈታበት እንደ ሞዴል አገልግሎ ነው እንጂ ኮምፒውተር ሳይንስን ማስተማር እንደ አላማ ይዞ የተፃፈ አይደለም። ኮምፒውተር ሳይንስ ችግሮችን የሚፈታበትን መንገድ የማህበራዊ እና የአስተዳደር ችግሮቻችንን ልንፈታበት እንችላለን ከሚል የሳይንሱ ሃሳቦች ከማህበራዊው ጉዳይ ጋር ተጋምዶ ቀርቧል። ፈታ እያሉ ማህበራዊ ወይም አስተዳደራዊ ችግሮትን ይፍቱበታል፡፡የአንዳንድ ሰዎች የተቀነጫጨቡ ማንነቶች ጭምር በመፅሐፉ ቀርበውበታል።